ሰበር ዜና
************
ጀግናው የመከላከያ ሠራዊት እና የአፋር ልዩ ኃይል ጭፍራን ተቆጣጥረዋል።
ሠራዊቱ ጭፍራ እና አካባቢውን የመቆጣጥር እና የማጽዳት ሥራዎችን አጠናቆ በቀጣይ ግዳጁ ላይ ትኩረቱን አድርጎ ወደፊት እየገሰገሰ ነው።
የቪዲዮ መረጃዎቻችንን ለማግኘት ትክክለኛውን የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ

Via EBC

Picture